0
#FastMereja
ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ ጎንደር ላይ ለደረሰው አደጋ ከልቤ ተሰምቶኛል፤ አሞኛል፤ ለዚህም ግማሽ ሚልየን ብር ለመለገስ ቃል እገባለዉ ብላለች።

10 comments
እኛ ወንዶች በጅምላ እንወድሻለን እናፈቅረሻለን ይኸወ ነው 🙌
የኔ ልእልና 😍
ለሰው ልጆች ችግር መድረስ ትክክል ነው ግን የጎፋ ህዝብ ላይ ጎዳት የደረሰ ጊዜ ምንም አይነት ድጋፊ አለደረግሽም ።እንዲህ መርጦ መልቀስ ይቅሪባችሁ
የህዝብ ስትሆን እንዲህ ነው።
እንደማንኛውም ስግብግብ አርቲስት ስትቸገር ብቻ አይደለም አለሁ የምትል ❤
የእኔ እናት❤❤
ለጎፋ 100ሽ ለ ጎንደር 500 ድጋፍ thanks ቨሮኒካ 😭
እኛ ወንዶች ባንቺ ጉዳይ Pretoria ካልሆነ አንደራደርም 🙄💪
ደግሞ ነገ ከብሔር ከፖለቲካ ጋር አናካኩት አሏችሁ እነ ነር ሰንጥቄ በላልቴ!በወጣው ይተካላት።
ማንም ያላሰበውን ነው ያደረገችው ክበሪልን😍
ክብር ይስጥልን!በወጣ ይተካ!!!