banner

ጥሬ ስጋ በፍቅር የሚወደው ወዳጅዎ ምን ያህል ኪሎ ይመገባል?

ለማንኛውም ይሄንን መረጃ ይላኩለት!
አጋፔ Online ቅርጫዎች ነን፡፡
ለአዲስ ዓመት ልዩ የቅርጫ መደቦችን አዘጋጅተን
የጥሬ ወዳጆችን አቅም ልንፈትን
ጥብስ በሊታዎችን ጮቤ ልናስረግጥ ተዘጋጅተናል፡፡
ይመርጡናል ስንል ሰንጋችንና ኪስ የማይጎዳ ዋጋችንን ተማምነን ነው።
ማለዳ ከወፏ በፊት ቀድመን ቅርጫዎትን ቤትዎ ድረስ እናደርሳለን፡፡
በአካል ለሚገኙ ልዩ የቅምሻ ጥቅማጥቅሞች ይኖሩናል፡፡
ቀድመው ይመዝገቡ
09-20-80-98-21 ወይም 09-20-72-92-52 ይደውሉልን!





4 comments

አሽሙር ጠላሁ September 1, 2024 - 11:12 am

አዲስ አመት ረቡዕ ነው የሚውለው
መስቀል አርብ

Reply
Sara Fesehaye September 1, 2024 - 11:13 am

ስጋው ሲዘገንን ምነው?

Reply
Tagel Tadele September 1, 2024 - 11:13 am

ስጋ ነው ሰጋት!!

Reply
Seena Abdiin Koo Waaqa September 1, 2024 - 11:14 am

ባንፃ ነው 🙄

Reply

Leave a Comment