banner

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን በህዝብ ተሳትፎ ለሚገነባው የሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ ድጋፍ እንዲሆን ከሞዴ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን በህዝብ ተሳትፎ ለሚገነባው የሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ ድጋፍ እንዲሆን ከሞዴል አርሶ አደሮች የተበረከተ የሳንጋ በሬዎች እና የግመል ስጦታ ነው ።





10 comments

Nuredin Juhar Juhar September 1, 2024 - 11:10 am

እናመሰግናለን 👍

Reply
Mûluken Aklilu September 1, 2024 - 11:10 am

ዎይ ጉዴ

Reply
Impersistance Mark September 1, 2024 - 11:12 am

ዘረኞች ናቹ ገዳዩ ማረቆ እናንተ ግን ይህ ሁሉ መስቃን ጅምላ ሲጨፈጨፍ ዛሬም ዝምታ እናንተ ጥንብ ነገደ ኩሽ።

Reply
Abinet Petros September 1, 2024 - 11:13 am

ምስክኑ ህዝብ

Reply
Dane Be September 1, 2024 - 11:13 am

ለእርሻ ነዉ እዴ በሬዎቹ የተፈለጉት

Reply
Hailemichal Reta September 1, 2024 - 11:14 am

የአክሱም ሀውልት ለዎላይታ ህዝብ ምኑነው ያለው ሰው ንግግር ዛሬ ገበኝ!!!
ለገበሬው ስቴድየም 😭😭😭 !!

Reply
Tolex T. Keneni September 1, 2024 - 11:18 am

ዋው ደስ የሚያሰኝ ነው ❤️

Reply
Mule Mak September 1, 2024 - 11:19 am

ለአርሶ አደሮችም ከእስታድዬሙ ጎን ሰፊ የግጦሽ ቦታ ሊሰጣቸው ይገባል አንድም ጫዋታ ሊያመልጣቸው አይገባም።

Reply
ፈረጁ ሪባቶ ሀምድ September 1, 2024 - 11:21 am

እናመሰግናለን

Reply
Ethiopia/ኢትዮጵያ ትቅደም September 1, 2024 - 11:22 am

በህዝብ ተሳትፎ የተገነባ እስታዲየም አላየሁም የካቢኔ የገቢ ምንጭ ካልሆነ በስተቀር ለዚህ ምሳሌ ደግሞ የሻሸመኔ ከስታዲየም በቂ ነው

Reply

Leave a Comment