banner

ባለፉት አራት አመታት እስር ላይ የነበሩት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከፍተኛ አመራሮች ተለቀቁ። አብዲ ረጋሳ፣ ሚካኤል ቦረን፣ ኬነ

ባለፉት አራት አመታት እስር ላይ የነበሩት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከፍተኛ አመራሮች ተለቀቁ። አብዲ ረጋሳ፣ ሚካኤል ቦረን፣ ኬነሳ አያና፣ ለሚ ቤኛ፣ ዶክተር ገዳ ኦልጅረ፣ ገዳ ገቢሳና ዳዊት አብደታ ማምሻውን ከእስርቤት በዋስ መለቀቃቸውን የግንባሩ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ለሚ ገመቹ ገልፀዋል።

10 comments

Abichu King September 5, 2024 - 5:49 pm

Good step 👏👏👏

Reply
Kalkidan Dawit September 5, 2024 - 5:50 pm

ልክ ጦርነቱ ሲያልቅ መልሰው ያስገቧቸዋል

Reply
Milly Fissaha September 5, 2024 - 5:50 pm

Good news!!

Reply
Nadew Gebretsadik September 5, 2024 - 5:50 pm

ዜጎች ያለ ምክንያት እየታሰሩ እድሜያቸውን እስር ቤት እንድጨርሱ ከተደረገ በኋላ አሳሪዎቹ ሲበቃቸው ይፈቷቸዋል። የዜግነት ክብር እየተባለ በሚዘመርላት ሀገር ግፍ ሞልቶ እየፈሰሰ ነው

Reply
Shanalex Alex September 5, 2024 - 5:51 pm

next
ክርስቲያን ታደለ
ታየ ደንዳ
ዩሃን ቦያለው
መስከረም
ስንታየሁ
እና ሌሎችም ካልሆነ ፋኖን ለመቀላቀል ብዙ ወጣት እየተዘጋጀ ነው

Reply
Eyob Eshetu September 5, 2024 - 5:51 pm

😂😂😂ዶ/ር ገዳ ኦልጅራ ተብሎ የሚጠራው ዶ/ር ታከለ ኦልጅራ ነው🤔 የትግል ስሙ ነው!🤔🤔

Reply
Raji Lemesa September 5, 2024 - 5:52 pm

መልካም ዜና ነው
የምስራቁ ግርግር ገና ብዙ በረከቶችን ይዞ ይመጣል።
ጠላቶቻችንን የምንለይበት፣ የውስጥ አንድነታችንን የምናጠነክርበት፣የባህር በር የምናገኝበትና በምስራቅ አፍሪካ ላይ የሚገባን ቦታ የምንይዝበት መልካም አጋጣሚ ይሆናል።

Reply
Jambo A Wako September 5, 2024 - 5:53 pm

Nice

Reply
Eliyas Aniko September 5, 2024 - 5:56 pm

Welcome 👏👏👏

Reply
ተስፍዬ በቀለ September 5, 2024 - 5:57 pm

ተመልሶ እንዳይገቡ ፈራው

Reply

Leave a Comment