banner

በዚህ የውድድር ዘመን ቢያንስ እስካሁን የሊቨርፑል ጎል አለማስተናገድ የመከላከል ስኬት ምስጢር ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ?

አዲሱ የሊቨርፑል አሰልጣኝ አርነ ሽሎት ለግብ ጠባቂዎቻቸው አዲስ የልምምድ ዘዴ አስተዋውቀዋል::

ግብ ጠባቂዎቻቸው በልምምድ ወቅት ዕይታቸውን የሚቀንስ ወይም ነገሮችን በተመጠነ ብርሃን የሚያሳይ መነጽር ማድረግ ጀምረዋል::

መነጽሩ የተሰራው በአሜሪካው ካምፓኒ Swivel Vision ነው:: እናም አሰራሩ የግብ ጠባቂዎቹን ዕይታ (ምልከታቸውን በመጠን በመገደብ ወይም በልምምድ ሜዳ ላይ የሚኖርህን እይታ በመገደብ/መጠኑን በማጥበብ ትኩረትህ ወደ ኳስ እና አካባቢን መቆጣጠር ላይ እንዲሆን) እና አፀፋዊ መልስ የሚሰጡበት ጊዜ (ኳስ በመያዝ ጊዜ ድርጊቱ የሚጠይቀው ፍጥነት እና ትክክለኛነት) ለማዳበር በተጨማሪም እጅ እና ዓይንን ማስተባበር ላይ እንዲሁ ደግሞ ቴክኒካል ችሎታን ለማሳደግ ይረዳል ሲሉ ያምናሉ::

በእርግጥ የዚህ ልምምድ ተጽዕኖ በግልፅ እየታየ ይመስላል:: አሊሰን በዚህ የውድድር ዘመን በመጀመሪያ ሶስት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ሶስት clean sheets.

የአርነ ሽሎት ግኝት/ፈጠራ ሊቨርፑልን በዚህ የውድድር ዘመን የበለጠ ለዋንጫ እንዲፎካከር ያስችለዋል?

[ ሰላም ጎሳዬ ለፋስት መረጃ ከአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ]



8 comments

Yohannis Tesfaye September 7, 2024 - 10:34 am

Wuha mayanesa wore atawuru….liverpool kezi behuala goal sigebabet mn ltlu new?

Reply
Sîrâj Tâhîr September 7, 2024 - 10:36 am

YNWA

Reply
Eyoba Z Prince September 7, 2024 - 10:38 am

btm asekegne nw sosetu game yalegebabete Ipswich ena united goal lay selekeldu meselgne

Reply
ۦۦ ۦۦ September 7, 2024 - 10:38 am

Beregnaw meche temokrobet new demo zmblachu mtkebatrut

Reply
Joseph M Mengesha September 7, 2024 - 10:45 am

እኼ ነገር እውነት ሳይሆን አይቀርም ባለፈው ሳምንት የድያጎ ዳሎትን ኳስ ያዳነበት መንገድ እስካሁን እየገረመኝ ነው ።

Reply
Ermi Siyamregn September 7, 2024 - 10:47 am

Alison is alison ይሄ የሚያስፈልገው ለ Onana ነው

Reply
Abdi Dimitar September 7, 2024 - 10:52 am

😂😂😂😂😂😂😂😂

Reply
Hailu Gerrard September 7, 2024 - 10:55 am

It’s my club😍😍😍😍😍

Reply

Leave a Comment