0 “በእግር ኳስ ከባዱ ነገር 8 ቁጥር ተጫዋች ፈልጎ ማግኘት ነው:: እኔ ይህንን ቦታ “ሞድሪች” እለዋለሁ ልክ እንደ 6 ቁጥር የሚከላከል ደግሞ እንደ 10 ቁጥር የሚያጠቃ:: የመከላከል ብቃት እና የማጥቃት ችሎታ አለው በሁለቱም አቅጣጫዎች ጨዋታን መረዳት ይችላል::” ማርሴሎ ቢዬልሳ [ ሰላም ጎሳዬ ለፋስት መረጃ ]
3 comments
እድሜው ሲጨምር እንደወይን ጠጅ የአጨዋወት ጣዕሙ የሚጥም ድንቅ ተጫዋች Luka Modrić happy birthday❤
HBD 🎂🎉🎉
Dnk techawach 🥰2018 FIFA World Cup ygebaw nebere 😔
Hbd king🙏