0 ይህ የምታዩት መንገድ በቁጥር 1 የኮሪደር ልማት የተገነባ ነው። የሚገኘው 4 ኪሎ ከመንግሥት ኮምኒኬሽን ፅ/ቤት ወደፒያሳ መስመር በግምት 800 ሜትር ርቀት ላይ ነው። ከተመረቀ ገና ሁለት ወር ስለመሙላቱም እርግጠኛ አይደለሁም። ግን የህዝብ ገንዘብ ወጥቶበት ሳያገለግል ከጥቅም ውጪ ኾኗል። በጋዜጠኛ ፍሬው አበበ
10 comments
Wow ልማት 😎
ሲጀመርም ለሚዲያ/ለካሜራ ድምቀት እንጂ፥ ለነገ የሚሆን ስራ አልተሰራም ይሆናል ።
የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ድሮም የታወቀ ነው ሰውየው እስካሁን መጀመር እንጅ በጥራት የጨረሰው ነገር የለም
የሰራውን ኮንትራክተር ድጋሜ በራሱ ወጪ እድጠግን ማድረግ ነው ።
መገንባቱስ በምንም ሁኔታ እንኳን ተገነባ ነገር ግን የተገነባው ለማነው? ለኛ ቢሆንም እኛ መሠረተ ልማቶችን በአግባቡ የመጠቀም ልምድ የለንም ማለት ነው፡፡ ለዚሁ ተጠያቂው ተጠቃሚው መሆን አለበት
ለብ ለብ
ይስተካከላል!! መማሪያም ይሆናል!!
ዘንባባው ደና ይሁን እንጂ ሌላው የራሱ ጉዳይ😊😊🙌
ውበትን ብቻ መሰረት ያደረገ ስራ ጥራትን ይገላል። Soil test ማድረግ ይቀድማል ባለ ኮሪደሩ።
በዝህም የሚደሰት አይጠፈም! እኛ ግን አዝነናል