banner

የመብራት መጥፋት አማሮናል፣ ሰርተን መብላት አልቻልንም፣ በመሃል ከተማ በጨለማ ተውጠናል ሲሉ የመብራት በተደጋጋሚ መጥፋት እንዳ

የመብራት መጥፋት አማሮናል፣ ሰርተን መብላት አልቻልንም፣ በመሃል ከተማ በጨለማ ተውጠናል ሲሉ የመብራት በተደጋጋሚ መጥፋት እንዳማረራቸው ለፋስት መረጃ ገልጿል።

ስራ ውለን ወደ ቤት ስንገባ መብራት የለም፣ ተኝተን ስንነሳ መብራት የለም ወደ ስራ ስን ገባ መብራት የለም ይህ በዚህ የኑሮ ውደነት ላይ ተጨማሪ ችግር ሆኗል፣ በቴክኒካል ችግር መብራት ይጠፋል፣ በቡልቡላ ግን መጥፋት ቋሚ ነገር ሆኗል ይህ በጣም አሰልቺ ነው አስቸኳይ የእርምት እርምጃ ሊወሰድ ይገባል ሲሉ ነዋሪዎቹ ተናግሯል።

10 comments

Abel Zerfu September 13, 2024 - 3:41 pm

ለመፍትሄው Green Hope Renewable Energy Works PLC – GHREW ያናግሩ

Reply
Zizu Mattw September 13, 2024 - 3:42 pm

እና ብርቅ ነው በሌላው እንደተደላደለ ሰው በመብራት ይላሉ

Reply
የመከራዋ ምድር ምድር ማን ነች September 13, 2024 - 3:43 pm

ኮሪደሩስ ማን አለው ምሽቱ የኮሪደር ነው

Reply
Gebretsadik-Tebabal September 13, 2024 - 3:43 pm

ቦሌም? ነው ቡሉቡላ ሲጨመርበት ነው

Reply
Tariku Teshome Gelashe September 13, 2024 - 3:44 pm

አሁን ደግሞ ገመዱንም አታዩትም? 😏

Reply
Wogene Kasa September 13, 2024 - 3:46 pm

ቡልቡላ ጀኔረተር የሌለዉ የለም፣ ሰፈር ተሳስተካል።

Reply
Wubetu century metal works September 13, 2024 - 3:46 pm

ጅቡቲ በታሪክ ለስላሳ ደቂቃ ጠፍቶ ተመዝግቧል ከኢትዮጵያ ተከራይተው አሁን ይሄ ምን ይባላል 🤔

Reply
Misikir Art September 13, 2024 - 3:48 pm

በዚህ ኑሮ በልቶ ማደር ቅንጦት እንዲህ ሁሉ መብራትም ኢትዮጵያ ውስጥ ቅንጦት ሆኖብናል።

Reply
ልጅ ወርቅነህ September 13, 2024 - 3:48 pm

እኔና ደጀኔ ቸግሮናል !😔😁

Reply
ብልጣሶር በቀለ September 13, 2024 - 3:49 pm

ወይ የተጣሉ ሰው ካለ ይንገሩን

Reply

Leave a Comment