banner

በሰሜን ምዕራብ ሸዋ ሶዶ ዳጪ ወረዳ ነዋሪዎች ሰርተን መብላት፣ አርሰን መብላት፣ ወጥተን መግባት አልቻልንም ጦርነት አቁሙ በማለ

በሰሜን ምዕራብ ሸዋ ሶዶ ዳጪ ወረዳ ነዋሪዎች ሰርተን መብላት፣ አርሰን መብላት፣ ወጥተን መግባት አልቻልንም ጦርነት አቁሙ በማለት እናቶች፣ አባቶች፣ ህፃናት፣ የኃይማኖት አባቶች በሰላማዊ ሰልፍ አድርጓል።
#FastMereja





10 comments

Oli Tesfyae September 22, 2024 - 10:29 am

አሁን ህዝቡ ሰልፍ ወጣ ብለው ጦርነት ሊያውጁ ነው መከላከያዎች ሶዶ ላይ

Reply
Getachew Tafese Mate September 22, 2024 - 10:30 am

ሰሚ ቢኖራቸው ጥሩ ነበር

Reply
Nigusie Alemu September 22, 2024 - 10:33 am

እግዚኦ አቤቱ ይቅር በለን😭😭😭

Reply
Temesgen Michael September 22, 2024 - 10:36 am

እዛ አከባቢ ተደብቆ ጦርነት የሚያነሱ ህፃናትን የሚያግቱ ሴቶችን እና ሠላማዊ ሰዎችን የሚያስጨንቁ ልማት የሚያደናቅፉ ከፀጥታ ኃይል ጋር ተባብሮ ማጥፋት ነው

Reply
Hab Habtisha September 22, 2024 - 10:38 am

የህዝብ እንባ ዬት ያደርሰናል ብሎ የምስብ ሰው አጣን 😭😭

ፈጣር ሆይ ይሄንን እያዬህ ዝም አትበለን ማረን 😭🙌

Reply
BO NA September 22, 2024 - 10:41 am

😭😭

Reply
Chala Arfasa September 22, 2024 - 10:41 am

ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ነው ።

Reply
Tamane T Hurisa September 22, 2024 - 10:43 am

ሰሜን ምዕራብ ሸዋ 🤔🤔🤔

Reply
Gech Man September 22, 2024 - 10:52 am

ከባድ ጊዜ ነዉ የመጣው

Reply
Teddy MA Debela September 22, 2024 - 11:09 am

ሰሜን ምዕራብ ሳይሆን ደቡብ ምዕራብ ነው

Reply

Leave a Comment