0
እውቋ ሜክሲካዊት አቀንቃኝ እና ተዋናይት ዳና ፓውላ (Danna Paola) በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ ምሽት 4:00 ሰዓት በሚደረገው የማድሪድ ደርቢ ጨዋታ በጨዋታዉ አጋማሽ (ዕረፍት ሰዓት) ሙዚቃዎቿን እንድትጫወት መርሃግብር ተይዞላት የነበረ ቢሆንም አትሌቲኮ ማድሪድ ሰርዞባታል:: ይህ የሆነው ማድሪዲስታ እንደሆነች አውጃ የጨዋታውምን ውጤት 1-2 በመተንበይ አሸናፊነቱን ለሪያል ማድሪድ በሰጠች ጊዜ ነው:: 🗣ዳና ፓውላ (Danna Paola): ” የማድሪድ ደርቢ ግምቴ? ሪያል… More
