0
#FastMereja
ፓዮኔር ዲያግኖስቲክ ሴንተር የጡት ካንሰርን ለመከላከል በሚደረገው ትግል ላይ ትርጉም ያለው ተጽእኖ በማሳደር እና በማህበረሰቡ ውስጥ ያለውን የህመም ጫና ለመቀነስ የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማበርከት በማሰብ ይፋዊ የመክፈቻ ስነ ስርዓት እና ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ መስከረም 23/2017 ዓ.ም ቦሌ ከአለም ሲኒማ ጀርባ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤታቸው ሰጥተዋል።
እ.ኤ.አ ከጥቅምት 1…


