0
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በቀን 22/01/2017 ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባ የቀድሞ የተማሪዎች መመረቂያ አዳራሽ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ስም እንዲሰየም ውሳኔ አስተላልፏል።
ሴኔቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ከዚህ በፊት የተማሪዎች መመረቂያ አዳራሽ ተብሎ የሚጠራው የዩኒቨርስቲውን የመመረቂያ አዳራሽ ከዛሬ መስከረም 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ “ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ…



