banner

መቅደላ ዩኒቨርሲቲ ሲጓዙ የነበሩ 7 ተማሪዎች ህይወት አለፈ

#FastMereja
በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ 015 ቀበሌ ደቦት ልዩ ቦታው እቧዮች ኪዳነምህረት መስከረም 22/2017 ዓ/ም ምሽት ላይ ከባህር ዳር ወደ ወልድያ መስመር ወደ መቅደላ ዩኒቨርስቲ የሚሄዱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አባዱላ መኪና ተገልብጦ ከጫነው 21 ሰው 7 ሰው የሞተ ሲሆን 14 የቆሰሉ ወደ ጤና ጣቢያና ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ፋስት መረጃ ከክልሉ ፖሊስ ያገኘው መረጃ ያሳያል።

May be an image of fire and text

Leave a Comment