0
#FastMereja
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኤክስ ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት «እነ ጥላሁን ገሠሠ፣ ቴዲ አፍሮ፣ አሊ ቢራ፣ ማህሙድ አህመድ.. ድንቅ ድምጻውያን መካከል ናቸው::” ሲሉ ፅሁፋቸውን ይጀምራሉ “የሰው ልጅ ሆዱ ሲከፋው ጊዜም እንደ ሰው ሲገፋው መሄጃ መውጫ ሲጠፋው ዝምታ ብቻ ነው ተስፋው ይላል ማህሙድ ዝምታ ነው መልሴን ሲያዜም” ሲሉ ዝምታን “ለአንድ ዓመት ሞከርኩት” በማለት መልዕክት አስተላልፏል።

10 comments
እኛ ለአምስት አመት የሞከርነውስ
አረ በገን እኔ ብቻ ነኝ የ 60ዎቹ ወጣት ሚያስቀኑኝ በ25 ሳንቲም ጭማሪ መንግስት መገልበጥ ። ሰወች የሆነ ነገር ወግተውናል
በኢሬቻ ቀን ሳር አይበጠስም ብሎ የምሰብከን የብልፅግና መንግስት በዝሁ ቀን በአማራ ክልል ገበሬዉን እያጨደ ይገኛል 😭የገዜ ጉዳይ ነዉ 🙏🏿
@voice for voiceless
አቦነሽ “እንደው ሂጂ ሂጂ ጩሂ ብረሪ ጥፊ ይለኛል በይ በይ..” የሚል የድሮ ዘፈን አላት እና ፕሬዝዳንቷ ይህንን ሙዚቃ አሁን Remix አድርገው ቢዘፍኑ “የህዝብ ድምፅ” ብለን እንሸልማቸው ነበር 🙌
ዛሬ ኢሬቻ ነው😍 ሰኞ መፃፍ ይችሉ ነበር 😃
እና ዝምታው ተሰበር ልበል ግን ምን አወራች🙄
ደግሞ እሷንም😥 እንዳያጠፉ
She has right to speak whatever she wants.
please አፍንጁዉ💪💪💪
እንዳው ዝም እንዳው ዝም
pupet cannot speak at all!