banner

የፊንፊኔ ቱለማ አባ ገዳዎች ኢሬቻ በዓል አከባበር

Sirna Kabaja Irreecha Hora Finfinnee

ለተከበረዉ የኦሮሞ ህዝብና ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን !!
Baga ayyaana Irreechaan isin gahe!

ኢሬቻ የምስጋና ፣የአብሮነት ፣የመተሳሰብ፣ የይቅርታ፣ የዕርቅና የፍቅር በዓል ነው፡፡ እንደ ኢሬቻ ያሉ የህዝቦችን ትስስር እና አንድነታችንን የሚያጠናክሩ ፤ የቱሪዝም መስህብ የሆኑ፤ ይቅርታንና ሰላምን የሚያሰፍኑ የጋራ ሃብቶቻችንን በማጠናከና ለትውልድ ከነሙሉ ይዘቱና ክብሩ በማውረስ በእውነተኛ ገፅታዋ ላይ የተገነባች ህብረ-ብሔራዊት ኢትዮጵያን እውን ማድረግ የትውልዱ ኃላፊነት ነው።

Irreechi Mallattoo Nageenyaafi Araaraati!
መልካም በዓል!
Ayyaana garii!





2 comments

Teshale Mekonnen October 5, 2024 - 4:39 pm

Wow 👌 👏

Reply
Mahi Habshawit October 5, 2024 - 4:40 pm

በቀኝ በኩል ያለው ሚስት አለው ይሆን

Reply

Leave a Comment