በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች
#FastMereja
የሶና ታከለ “ወረ ቦሌ” ነጠላ ዜማ በዚህ ሳምንት ከፍተኛ ደማጭነት በማግኘት የደረጃ ሰንጠረዡን አለቀቀም። ከአንድ ወር በላይ በርካታ ተመልካች በማግኘት የሚደርስበት ሙዚቃ አልተገኘም። የኤደን ገ/ሥላሴ “ይኹን” ነጠላ ዜማ ለበርካታ ሳምንት የሁለተኝነት ደረጃን ተቆጣጥሯል። በዚህ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የተቀላቀሉት የቬሮኒካ አዳነ “ከደመናው” እና ሳሌሚያ “አለም ብሬ” ሙዚቃዎች ናቸው።
1ኛ🟡 ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 774,690 እይታ
2ኛ🟡 ኤደን ገ/ሥላሴ (ይኹን) 🎶 462,943 እይታ
3ኛ🟢 አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 337,179 እይታ
4ኛ🟢 አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 322,389 እይታ
5ኛ🟢 ቬሮኒካ አዳነ (ከደመናው) 🎶 315,482 እይታ
6ኛ🔴 አንዱዓለም ጎሳ (ፎቴ) 🎶 284,160 እይታ
7ኛ🟡 ሰላማዊት ዮሐንስ (ሰንቢደ) 🎶 272,499 እይታ
8ኛ🔴 አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 272,445 እይታ
9ኛ🟢 ሳሌሚያ (አለም ብሬ) 🎶 260,774 እይታ
10ኛ🔴 ቬሮኒካ አዳነ (እናነይ) 🎶 228,269 እይታ
🟢 ደረጃ ያሻሻሉ
🔴 ደረጃ የቀነሱ
🟡 ባሉበት ደረጃ የቆዩ
🎶 ይህ የደረጃ ሰንጠረዥ ከየኔ ቫይብ (yenevibe.com) ጋር በመተባበር የቀረበ ነው።
🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።
🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።
ቅዳሜ መስከረም 25/2017 ዓ.ም

8 comments
Ahunim?
ትርጉሙን የማያቀውም ይጨፍራል ትርጉሙ ግን ዘረኛነው
አሁንም እደግመዋለው ወረ ቦሌ ይለያል 👌
ዘረኝነትን የሚሰብክ ዘፈን ሀገር ከማፍረስ ውጭ ጥቅም የለውም
SO NI👏👏
እንግዲህ ያው ከጥራትም ከብዛትም ኢትዮጵያዊነትን ቀምሞ የዘፈነ ልጅ ነው ይገቧል።✍️✍️
ሶና(ወረ ቦሌ) የቋንቋው ትርጉም ብዙም ባይገባኝም በጣም👍ነው!!
7 MILLION NAW ABATE