banner

የመሬት መንቀጥቀጡ በአዲስ አበባ ብዙ ቦታዎች እንደተከሰተ እየተነገረ ነው፣ በተጨማሪም ከአዲስ አበባ ውጪ ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ

የመሬት መንቀጥቀጡ በአዲስ አበባ ብዙ ቦታዎች እንደተከሰተ እየተነገረ ነው፣ በተጨማሪም ከአዲስ አበባ ውጪ ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ የመሬት መንቀጥቀጡ እንደተከሰተ ከሚደርሱን መረጃዎች ተመልከተናል።
#FastMereja

10 comments

Behilu Tadesse October 6, 2024 - 6:05 pm

ብራዚልን እናስብ ባአድ አምልኮ —-

Reply
Abenezer Worku October 6, 2024 - 6:05 pm

እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን

Reply
Alemu Gizew October 6, 2024 - 6:08 pm

የኢሬቻ ውጤት ገና ❗️አምላከ እግዚአብሔር መመለክ መመስገን እያለበት እያለ ኢሬቻ ጣኦት ማምለክ

አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቻን ጠብቀን 🙏❤🙏

Reply
Abdurehman Zenu October 6, 2024 - 6:08 pm

Selam Kiya አዲስ አበባ ብቻ አይደለም አዋሽ 7 ሳምንት አልፎናል መከሰት ከጀመረ

Reply
Dawit Hun October 6, 2024 - 6:11 pm

አዎ ተከስቷል! ለፈረንጆች የፃዲቅ ቅድስት ሀገር ብለን ብዙ ዘመናት አውርተን በተቃራኒው ሁለት ቀን በኢትዮጵያ ጣኦት ማንገሳችን ትልቅ በደል ነው! ለማንኛውም ሰዉ ከፎቅ ወርዶ ኩርምት ብሎ ብርድ እየመታው ደንገጥ ብሏል!

Reply
Hawaas Odaa October 6, 2024 - 6:12 pm

ዱከም ከተማ አስደንጋጭ ክስተት ነበረ‼️ ይቅር በለን🙏🙏🙏!

Reply
Eden Girma October 6, 2024 - 6:12 pm

It was so scary 😱

Reply
Mesfin Shegaw October 6, 2024 - 6:13 pm

ደብረብርሃን ተከስቷል

Reply
Leul Tilahun October 6, 2024 - 6:13 pm

እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን እንያለንም!!

Reply
ሰከላ አባይን ወለደች October 6, 2024 - 6:14 pm

ቢሾፍቱ አዳማ ደሴ አዋሽ 7 አዲስ አበባ በተመሳሳይ ሰዓት

Reply

Leave a Comment