banner

የለውጡ አንዱ ዓላማ ሥርዓትን ማጽናት ነው። የሥራ ኃላፊዎች በሕግ የተሰጣቸውን ኃላፊነት በተሰጣቸው ጊዜ ይወጣሉ። ሌሎች ደግሞ

የለውጡ አንዱ ዓላማ ሥርዓትን ማጽናት ነው። የሥራ ኃላፊዎች በሕግ የተሰጣቸውን ኃላፊነት በተሰጣቸው ጊዜ ይወጣሉ። ሌሎች ደግሞ በተራቸው እነርሱን ተክተው ሀገራዊ ዓላማን በትውልድ ቅብብል ከግብ ያደርሳሉ። የሀገር ግንባታ የሚሳካው በዚህ መንገድ ነው።

ላለፉት ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያን በፕሬዚዳንትነት ላገለገሉት ለክብርት ሣሕለ ወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም ምስጋናዬን አቀርባለሁ።

በሌላ በኩል ደግሞ፤ ዛሬ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ኃላፊነት የተቀበሉት ክቡር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሀገርና ሕዝብን በላቀ ሁኔታ የሚያገለግሉበት የኃላፊነት ዘመን እንዲሆንላቸው መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ።

ጠ/ሚ አብይ አህመድ



2 comments

Nigist Addisu October 7, 2024 - 3:05 pm

ክቡር ታዬ ያልተዘመረላቸዉ ኩሩ ጀግና 💪💪

Reply
Melkamu Demeke October 7, 2024 - 3:22 pm

እና ቅቤው ለምን አንተ ለቀህ አታሳየንም

Reply

Leave a Comment