banner

የሐዘን መግለጫ

የብዙዎች አባት እና አለኝታ የነበሩት አቶ ኃይለኢየሱስ በላይነህ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው መስከረም 27/2017 ዓ.ም. በተወለዱ በ 78 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተውናል ።

መስከረም 28/2017 በናዝሬት ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ከቀኑ 8 ሰዓት በሚፈፀመው የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ በመገኘት ሐዘናችንን እንዲጋሩን ጥሪ እናቀርባለን ።

ባለቤታቸው ወይዘሮ ወጋየሁ ባህሩ
እና ልጆቻቸው

4 comments

EB KB SJ October 8, 2024 - 5:46 am

RIP!

Reply
Addisu Abera October 8, 2024 - 5:47 am

ነፍስ ይማር 😢😢

Reply
Natinael Samuel October 8, 2024 - 5:47 am

የኢትዮጵያን ባለውለታዎችን ከሞቱ በኋላ የምናቀዉ ነገር ይገርመኛል 😭😭😭

Reply
Senty Negn October 8, 2024 - 5:52 am

ነብሳቸዉን ይማርልን🥺

Reply

Leave a Comment