banner

ድንቅ ክስተት ፣ በባቲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል !!

#FastMereja
በባቲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ፣ ድንቅና ጋራሚ ክስተት ተፈጥሯል ፣ ይህ ክስተት እንደ ሀገር ሆነ እንደአለምአቀፍ በስንት አመታት አንዴ የሚከሰት ክስተት ነው ።

አንዲት እናት ከማሃፀኗ ውጭ ( Abebominal pregnancy ) ማለትም ልጅ ከሚቀመጥበት ቦታ ውጭ ፣ በሆዷ ልጅ ፀንሳ ለ 9 ወር ቆይቶ በኦፖራሲዬን 3 ኪሎግራም የሆነ ወንድ ልጅ በሰላም ተገላገለች ።

ይህንን ኦፕሬሽን ሰርቶ ለመጨረስ ከ 3 ሰአት በላይ የፈጀ ውስብና አስቸጋሪ የነበረ ሲሆን በባቲ ድንቅና ታታሪ የቀዶ ህክምና “ቲም ፣ የእናቲቷን እና የሃፃኑን ህይዎት ማትረፍ ተችሏል ። ይህ የፈጣሪ ስራ ብዙውን ያስገረመና ያስደነገጠ ክስተት ነው ።

እዚህ ጋር ፣ በሆስፒታሉ ውስጥ የሚሰሩ ዶክተሮችን ብቃትና ችሎታቸውን አለመድነቅ አይቻልም ፣ እኔ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ፣ ህዝባችን እንደዚህ አይነት ከባባድ ችግሮች በገጠመው ሰአት ፣ እንደነዚህ ባሉ ሀኪሞች መታከም እንደሚቻልና እንደዚሁም ጥሩ ችሎታና ብቃት ያላቸው ዶክተሮች በከተማችን እንዳሉ ተገንዝበናል ።

በዚህ የተሳካ ኦፕሬሽን ስራ ላይ የተሳተፉ ባለሙያዎች ምስጋና ይገባቸዋል።

1 .Amare Nigussie- Emergency Surgeon professional specialist
2 .Dr Osman Eshetu -General surgeon specialist
3.Osman Seid Fentaw-Anesthesia professional specialist
4.Emran Adane Ali-Anesthesia professional
5.Seid Ali ,professional Nurse
6.Endal Bariku,professional Nurse
7.Jemanesh Tola,Clinical Nurse
8.Esmael Seid,Clinical Nurse
እና ሌሎችም እናመሰግናለን። ድንቅ ስራ ነው የሰሩት 🙏

መረጃው የመሐሚ ኪንግ ነው





10 comments

Kumalaa Taataa October 8, 2024 - 7:56 am

እንኳን በሰላም ተገላገልሽ!
ያሳድግልሽ!!

Reply
Mifta Jemal October 8, 2024 - 7:57 am

Ectopic pregnancy ለማለት ነው?

Reply
Emu Teklu October 8, 2024 - 7:57 am

እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ 🥰
Proud of You team Surgery🥰

Reply
Mahammi King Bati October 8, 2024 - 7:57 am

እናመሰግናለን Fast merejawoch 🥰🙏

Reply
Kidy Kidy October 8, 2024 - 7:58 am

እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳሽ

Reply
Ummu Tasilm October 8, 2024 - 7:59 am

Subahan allaah

Reply
Muley Hopeful October 8, 2024 - 7:59 am

Amazing🙏✌

Reply
Amu Amuti October 8, 2024 - 7:59 am

ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ።

Reply
Bereket Elsae Zerfu October 8, 2024 - 8:00 am

በቦታው ነበርክ እንደ? #ዶክተሩ
ዋሽቶ ወይም ተሳስቶ ከሆነስ?😒🙄

Reply
Sentayehu Tadesse October 8, 2024 - 8:00 am

How this could be real?

Reply

Leave a Comment