1. ካዛንቺስ ፣ መስቀል አደባባይ ፣ ሜክሲኮ ፣ ቸርችል ፣ አራት ኪሎ ፣ እስጢፋኖስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት 1000 ሄክታር ቦታ ስፋት እና 40.4 ኪሎሜትር ርዝመት
2. ሳውዝጌት ፣መገናኛ ፣ሃያሁለት፣ መስቀል አደባባይ የኮሪደር ልማት 128.7 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 7.1 ኪሎሜትር ርዝመት
3. ሲኤሜሲ ፣ ሰሚት ጎሮ ፣ ቦሌ አየር ማረፊያ ቪ አይ ፒ ተርሚናል ፣ አዲስ አፍሪካ አለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚብሽን ማዕከል የኮሪደር ልማት 146 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 10.8 ኪሎሜትር ርዝመት
4. ሳር ቤት ፣ ካርል አደባባይ ፣ ብስራተ ገብርኤል ፣ አቦ ማዞሪያ ፣ ላፍቶ አደባባይ ፣ ፉሪ አደባባይ ኮሪደር ልማት 565 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 15.9 ኪሎሜትር ርዝመት
5. አንበሳ ጋራዥ ፣ ጃክሮስ ጎሮ ኮሪደር ልማት 16.58 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 3.1 ኪሎሜትር ርዝመት
6. አራት ኪሎ ፣ ሽሮ ሜዳ እንጦጦ ማርያም፣ ጉለሌ እጸዋት ማዕከል የኮሪደር ልማት 314 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 13.19 ኪሎሜትር ርዝመት
7. የቀበና ወንዝ ዳርቻ ኮሪደር ልማት 372.5 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 20 ኪሎሜትር ርዝመት
8. እንጦጦ ፣ፒኮክ ፓርክ የወንዝ ዳርቻ ልማት ኮሪደር ልማት 274 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 21.5 ኪሎሜትር ርዝመት።
በአጠቃላይ ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት 2817 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 132 ኪሎሜትር ርዝመትን ይሸፍናል።
ምንጭ፦ አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

10 comments
ታዲያ የአሜሪካው አምባሳደር ምን አገባው
የሄ ልማት ሳይሆን ማፈናቀል ነው
ማን ይሆን ተረኛ ተፈናቃይ?🤔
ይመቸው 🤭
ቤቱን በየት በኩል እንያው በግንባሩ ሻፈነው እኮ
6 ትኛው ሰፈራችን ነው 😉
እና አንተ የኮሪደሩ sample ነክ ማለት ነው
እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያኑን ነው እንዴ እዛ አካባቢ ሰው በጣም ቆየ ከተነሳ
ድሮም ይበለኝ አባቴ ሸገር መኖር አያዋጣም ሲለኝ ሲግማ ሲግማ ሲያጫውተኝ ይሀው በኮሪደሩ ምክንያት ሊፈርስ ነው ሰፈሬ
ከንቱ ህይወት
ከንቱ መንግስት
ከንቱ ልማት
ነገ በሚሳይል ሲፈርስ ታዮው አሐህ