banner

ቴክኖ ከሆሊውዱ ታዋቂ ፊልም ትራንስፎርመርስ ጋር በመሆን አዲሱን ስፓርክ 30 ስልክ ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ ስልክ ከፊልሙ የተወሰ

ቴክኖ ከሆሊውዱ ታዋቂ ፊልም ትራንስፎርመርስ ጋር በመሆን አዲሱን ስፓርክ 30 ስልክ ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ ስልክ ከፊልሙ የተወሰዱ ገፅ በህሪያትን በዲዛይን ያካተተ ሲሆን ቴክኖ ኢትዮጵያ ከሴንቸሪ ሲኒማ ጋር በመተባበር የቴክኖ አዲሱን ስፓርክ 30 ስልክ በቅርበት እንዲሁም ትራንስፎርመር ፊልምን ከቤተሶት ጋር በነፃ እንዲያዩ ጋብዟል፡፡ እሁድ ጥቅምት 3 ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ ልጆቾን እና ቤተሰቦን ይዘው ሴንቸሪ ሲኒማ ብቅ ይበሉ በተለያዩ ስጦታዎች እየተንበሸበሹ፣ አዲሱን ስፓርክ 30 ስልክ በቅርበት እያዩ ፊልሞትን ይኮምኩሙ፡፡

https://t.me/tecno_et

Leave a Comment