0
#FastMereja
በቅርቡ የተከፈተውን ኤማሁስ መንፈሳዊ ጉዞ አስመልክቶ የተሳሳተ መረጃ መሰራጨቱን አስመልክቶ ዛሬ መስከረም 30/2017 ዓ.ም መላአከ ሕይወት አባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፉ መግለጫ ሰጥቷል።
ኤማሁስ መንፈሳዊ ጉዞ “ጤፍ ሊሸጥ ነው” ተብሎ የተሰራጨው የሃሰት መረጃ ነው ያሉት መላአከ ሕይወት አባ ወልደ ኢየሱስ ድርጅቱ የተከፈተው በውጪ ሀገር የሚገኙ ገዳማት ከኢትዮጵያ ጋር ለማስተሳሰር እንደሆነ አስረድቷል።
ከጉዞ የሚገኘው ገቢ ቤተክርስቲያናትን እና ገዳማትን ለመስራት እና ለማሳደስ እንደሚውል ተናግሯል።
ወ/ሮ እጅጋየሁ አዲስ በተከፈተው ኤማሁስ መንፈሳዊ ጉዞ ላይ እያሰራጩት ያሉት መረጃ ፍፁም ሃሰት ነው፣ ኢየሩሳሌም በሄድንበት ጉዞ ላይም ከስርዓተ ቤተክርስቲያን ያፈነገጠ ተደጋጋሚ ጥፋቶችን ስታደርግ ቆይታለች አሁን አዲስ ድርጅት መክፈቴን ስታውቅ በሀሰተኛ መረጃ ስሜን ለማጥፋት ተነስታለች ሱሉ መላአከ ሕይወት አባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፉ በመግለጫው ላይ ተናግሯል።

10 comments
Eshi
እዛው ጨርሱ እኞ አይመለከተንም
እስኪ ነገር አለሙን ተውና ወንጌልን ብቻ ስበኩ
አባ ህፃን #ጆኖሳይደር ቄስ
የልጅቷንም ሀሳብ አስነብቡና
እረ አታሰድብን ተው
ሞጣ ቀራኒዮ ያልሰማው ጉድ😁
አባታችን አንድ ዙር ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ የDcዋ ማርያም ያዘጋጁልን እንጂ ሌላ ሰዎች አንሰማም ከርሶ ውጪ🙌
negade menokse anakim….gedam giban agelgil
እንዲህ እንደ #ቦቀልት አብጠህ ታድያ ፆሙና ስግደቱ ነው