በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች
#FastMereja
የሶና ታከለ “ወረ ቦሌ” ነጠላ ዜማ በዚህ ሳምንት ከፍተኛ ደማጭነት በማግኘት የደረጃ ሰንጠረዡን አለቀቀም። ከአንድ ወር በላይ በርካታ ተመልካች በማግኘት የሚደርስበት ሙዚቃ አልተገኘም። በዚህ ሳምንት ብቻ 900ሺ+ ተመልካች አግኝቷል። የኤደን ገ/ሥላሴ “ይኹን” ነጠላ ዜማ ለበርካታ ሳምንት የሁለተኝነት ደረጃን ተቆጣጥሯል። በዚህ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የተቀላቀለው ሙዚቃ የ ሲሆን 8ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
1ኛ🟡 ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 906,944 እይታ
2ኛ🟡 ኤደን ገ/ሥላሴ (ይኹን) 🎶 404,553 እይታ
3ኛ🟢 ሳሌሚያ (አለም ብሬ) 🎶 380,287 እይታ
4ኛ🟡 አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 300,293 እይታ
5ኛ🔴 አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 294,316 እይታ
6ኛ🟢 አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 270,154 እይታ
7ኛ🟡 ሰላማዊት ዮሐንስ (ሰንቢደ) 🎶 224,447 እይታ
8ኛ🟢 ማህሌት ወንድሙ (እሺ አትለኝም ወይ) 🎶 208,652 እይታ
9ኛ🟢 ቬሮኒካ አዳነ (እናነይ) 🎶 203,825 እይታ
10ኛ🔴 አንዱዓለም ጎሳ (ፎቴ) 🎶 192,383 እይታ
🟢 ደረጃ ያሻሻሉ
🔴 ደረጃ የቀነሱ
🟡 ባሉበት ደረጃ የቆዩ
🎶 ይህ የደረጃ ሰንጠረዥ ከየኔ ቫይብ (yenevibe.com) ጋር በመተባበር የቀረበ ነው።
🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።
🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።
ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም

10 comments
Wora boolee☝️😎
የሰሜኑ ህዝብ እየተሰደበ ህዝቤ ግን ሰዳቢውን ሲያይ ይውላል
Zefen hatyat new
Gizew new min madrge yishalal ማልቀስም አይሻልም
ይሄን ሙዚቃ ትርጉሙ ሳይገባህ የምትዘል ሁሉ እሱ ይሸቅልብሀል አንተ በስድቡ አንዛርጥ:) ቢቻል ሪፖርት አድርጎ ማዘጋት ነው:)
ለዘላአለም ፀንቶ የኖረ መንግስት የለም ይህ ጊዜ ታሪክ ይሆናል ሁሉም በሰፈረው ልክ ይመዘናል
ወረ ፊንፊኔ ብሎ ቢዘፍን በሳምንቱ 2 ሚሊዮን ይታይ ነበር፡፡
ወረ ቦሌ ይለያል🥰🥰 አንጫጫቸው እኮ
Min malet nw?
የአኢ