0 ዛሬ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ መታየቱን አየር መንገዱ አስታወቀ። አውሮፕላኑ በድሬዳዋ አየር ማረፍያ በሰላም በማረፍ መንገደኞችን ከአውሮፕላኑ ማውረድ የቻለ ሲሆን አየር መንገዱ ጢሱ የተነሳበትን ምክንያት በማጣራት ላይ እንደሚገኝ ገልጿል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠረው ክስተት መንገደኞቹን ከወዲሁ ይቅርታ ጠይቋል።
10 comments
ጃሉድ ውስጥ ነበር
ድሮም ለዚ ኮ ነው የማላምናቸው።
እድሜ ለ ቅጥቅጥ እድሜ ለ TATA 🥰🥰
ዋናው በሰላም ማረፉ ነው 🙏
አጫጭሰው እየቃሙ ነው አታስቡ Fasቶች
ጆን ደንኤል ነዉ ተጠየቅ የእሱ እርግማን ነው
Ene Jon yefetu 😞
ጪስ or ጢስ….🙄
እንዴት ነዉ ተደጋጋሚ አዉሮፕላኖች ዉስጥ ጭስ ታየ መባሉ?
ዋናው በሰላም መድረሳቸው ነዉ ግን ሲጋራ አጫሺ ኢዘቹ ገብታቹ የሆናል።ለቀጠይ ጠንቃቂ አረጉ በአሆኑ ሳአት ኢትዮጵያ ውሰጥ ባለው ወቃታዊ ሁኔታ ሰው ሚጎዘው በአውሮፕላን ነው ሰለዚ ጠጠጠጠጠጠጠጠ
አቦ ሺሻ ለኩሰን ነው አታካብዱ!