banner

ኢትዮጵያን ጨምሮ 26 ሃገራት የከፋ የብድር አዘቅት ውስጥ ይገኛሉ ተባለ

የዓለም ባንክ ከሰሞኑ ባወጣው አዲስ ዘገባ ኢትዮጵያን ጨምሮ 26 ሃገራት ባለፉት ሁለት ዐሥርተ ዓመታት ውስጥ የከፋ የብድር አዘቅት ውስጥ እንደሚገኙ ይፋ አድርጓል ። የተጠቀሱት ሃገራት እጅግ ደካማ ኤኮኖሚ እንዳላቸው ተገልጧል ። በዋናነት የኮቪድ 20 ወረርሽኝ መቀስቀስ እና ግጭቶች የሃገራቱን ኤኮኖሚ ይበልጥ ማድቀቃቸውም ተጠቁሟል ።

7 comments

Temesgen Tafese October 17, 2024 - 6:19 pm

ገና እንበደራላን ምኑ ተነክቶ ።”ወይ አበዳሪ ወይም ተበዳይ ይሞታል” ብለን እንበደራለን።😂😂😂

Reply
Yonas Degarege October 17, 2024 - 6:20 pm

6 በመቶ አድገናል ተብሎ አልነበር እንዴ😁

Reply
Mas Abawaji October 17, 2024 - 6:20 pm

ይህ ፔጅ ግን መርዶ ብቻ ሆነ

Reply
Hlovely Ypower October 17, 2024 - 6:20 pm

የመንግስት መጨረሻው ብድር ነው አማራ አንገት አስደፋለው ብሎ ይበደራል የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ግብር የኑሮ ውድነት ይጨምራል የራሱ ጉዳይ ብልፅግና በቅርቡ ይወድቃል

Reply
Mihretu Woilebo Helsabo October 17, 2024 - 6:20 pm

ለሳክስፎንስቱ ንገሩት

Reply
Adinew Tesfaye October 17, 2024 - 6:20 pm

አስገድዳችሁ ብድር ሰጥታችሁ አሁን ሀገርቱ ከፍተኛ የእዳ ጫና አለባት ማለት ምንድነው ?

Reply
Dawit Fe Fenet October 17, 2024 - 6:20 pm

Des yilal

Reply

Leave a Comment