banner

«የኢትዮጵያ ሴቶች በጣም ውብ ናቸው ባለቤቴም ትስማማለች ነገርግን ባለቤቴ ትበልጣቸዋለች።» የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪክ ሞትስፔ

10 comments

Solomon King October 23, 2024 - 8:56 am

ሌላ ግዜ ብቻህን ተመልሰህ ናና ለጥልጣቸው።ላንተ ያልሆነ

Reply
Dagim Alemayehu Norem October 23, 2024 - 8:56 am

ፎቶዋን አፈላልጉና ዳኝነቱን ህዝቡ ይፍረድ

Reply
Hayatu Reshad October 23, 2024 - 8:57 am

ምን አቅርበዉለት ነዉ?

Reply
Tesfa Selam October 23, 2024 - 8:57 am

ይሄንን ፊት ይዞ ይሟርታል እንዴ😂

Reply
ሰለሞን ኣረፋይነ ከበብ October 23, 2024 - 8:58 am

አሽቃባጭ በለው 😁

Reply
Desalegn Dukamo October 23, 2024 - 8:58 am

ይህ አድናቆት ልጃገረዶችን ብቻ ነው ወይም እናቶችንም ያካትታል ?

Reply
Aweke Bizuayen October 23, 2024 - 8:59 am

ደላላው ነው የሚያስንቀን 😎

Reply
እፉዬ- ገላ October 23, 2024 - 9:01 am

ለራስ ሲቆርሱ !!! እውነቱ ነው ☺️

Reply
Eyerus Jery October 23, 2024 - 9:02 am

እንደዛነው ነውእንዴቅቅቅ ለሚስቱሞራል ድንቅወንድ

Reply
Go Sa October 23, 2024 - 9:02 am

min asibew new gashe sugar

Reply

Leave a Comment