0
አርቲስት ናርዶስ አዳነ የሎዛ የስነ ምግብ ማማከር ህክምና ተቋም የብራንድ አምባሳደር በመሆን ስምምነት አደረገች።
ሎዛ የስነ ምግብ ማማከርና ህክምና ተቋም በዘርፉ የካበተ የስራ ልምድ እና እውቀት ባላቸው ባለሙያዎች የስኳር ፣
የኮሌስተሮል መጨመር ፣ የደም ግፊት ፣ የስትሮክ ፣የልብ በሽታ ፣ ሪህ ፣ የሰውነት ክብደት መጨመር(መቀነስ) ተጋላጭነት ስጋት ውስጥ ለሚገቡ ሰዎች መፍትሔ ለመስጠት የተቋቋመ መሆኑን የተቋሙ መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሙሉቀን ፈቃደ (ረ/ኘ) የብራንድ አምባሳደር ሰምምነት አስመልክቶ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ገልጸዋል።
አርቲስት ናርዶስ አዳነ በበኩላ የኀብረተሰቡን ጤና ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት ላይ በብራንድ አምባሳደር በመሳተፌ ደስተኛ ነኝ ብላለች።





10 comments
ተዋናይ አልነበረች🙄
ለወሬ ስቸኩል የስነ ምግብ የሚለዉን #የስነ #ምግባር ብየ ነዉ ያነበብኩት ጌታን🤭
እንኳን ደስ አለሽ
አግቢኝ ናርዲ
ከዳይፕሩ ፣ይሻላል
ናርዲ ምርጥ ልጅ ናት
ይች ሀገር ባለው ባለው ነው አይደል
❤❤❤!!
ፍትህ ለወንድ አርቲስቶቻችን 😎😎😎😎😎
ዘንድሮው አምባሳደር ያልሆንኩ እነ ብቻ ነኝ?🙄
አርትስቶቻችን ዳቧቸውን በአግባቡ እየተጠቀሙ ናቸው😂😂