0
#FastMereja I ማን.ዩናይትድ ማን.ሲቲን በአክብሮት ጠየቀ ኮቢ ሜኑ እና አሌሃንድሮ ጋርናቾ የሲቲን የግል በረራ መቀላቀል ይችሉ እንደሆነ ለባሉን ደ’ኦር ስነስርዓት::
ሲቲ ግን ጥያቄውን አልተቀበለም በረራው ለውድድሩ በታጩት ስምንት ተጫዋቾቹ ሙሉ መሆኑን በመግለጽ::
The Sun Football
[ሰላም ጎሳዬ ለፋስት መረጃ]

4 comments
እኔ እና ደጀኔ ቸግሮናል ማለት ይህ ነው 😂😂
እኔ ማንቸስተር እና ደጀኔ ችግሮናል😁😁
ማንቼ በቅርቡ ማይክራፎን ይዞ ሜክሲኮ ላይ አንጥፎ ይለምናል
እውነትም fast mereja👏👏👏