banner

በኦሮሚያና አማራ ክልሎች እየጣለ ባለው ውቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ

በኦሮሚያና አማራ ክልሎች እየጣለ የሚገኘው ውቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እያደረሰ እንደሚገኝ አርሶ አደሮች ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ።

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ጉዱሩ ወረዳ አላሚን ሃጫሉ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አርሶ አደር ተመስገን በላይ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት ጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም. በጣለው ከባድ ዝናብ በደረሰ የዘንድሮ የሰብል ምርት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን አስረድተዋል።

በ13 ሄክታር መሬት ላይ እንደ በቆሎ፣ ገብስ፣ ኑግ እና ጤፍ ያሉ ሰብሎችን የዘሩት አቶ ተመስገን፣ በግምት ወደ ሁለት ሄክታር የሚጠጋ የጤፍ ምርት በጎርፍ መወሰዱን ተናግረዋል።

የአማራ ክልልም ተመሳሳይ ፈተናዎች እያጋጠሙት ይገኛል። በማዕከላዊ ጎንደር ደምቢያ ወረዳ፣ በአካባቢው ዋነኛ ሰብል የሆነው ጤፍ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየጣለ በሚገኘው ዝናብ ጉዳት መድረሱን አርሶ አደሮች ገልጸዋል።

ዘገባው የአዲስ ስታንዳርድ ነው።

10 comments

Alelign Tegbu November 4, 2024 - 4:12 pm

ሶስቱም ክልሎች ቢሆን ለኩልነት ሲባል😁

Reply
ፍቅር ወይስ በቀል November 4, 2024 - 4:13 pm

መከራችን በዛ አምላክ በቃቹ ይበለን

Reply
Raggaasaa Abdiisaa November 4, 2024 - 4:14 pm

ሁለቱንም ክልሎች ከኢትዮጵያ ካርታ ይነሱልን የመብት ጥያቄዬ ነው 👏✔️

Reply
ሙሪድ ኢጄንሲ November 4, 2024 - 4:15 pm

የአብይ ዝናብ ነው አሉ

Reply
Niguse Wakjira November 4, 2024 - 4:15 pm

እና እግዚአብሔር ለመክሰስ አስባችሁ ነው እንዴ?

Reply
Herods Herods November 4, 2024 - 4:15 pm

አርሶ አደሩ የሀገሬ ህዝብ ስለሚያሳዝነኝ ነው እንጂ መዓት ወርዶ ምድር በዶፍ ተውጣ ይሄ ክፉ ትውልድ በአንድ ቀን ሌሊት አልቆ ቢያድር ደስ ይለኝ ነበር 👉እኔም የዚህ ክፉ ትውልድ አካል ስለሆንኩ…

Reply
Ethiopia Sasa Ynwa Elyas November 4, 2024 - 4:16 pm

Poletica new enji

Reply
የቡሬ ጩሊሌ November 4, 2024 - 4:17 pm

አማራ ክልል አሁን ዝናብ የለም። ግን ድሮን በንፁሃን ላይ እየጣለ ነው። ከባድ መሳሪያ እየተተኮሰ ነው።
ሐቁ ግን እናሸንፋለን ንፁሀንን በመግደል የሚቆም ትግል የለም 💚💛❤💪
let’s go
🐆🐆🐆

Reply
Meseret Fekre November 4, 2024 - 4:17 pm

ደቡብ ክልል በኢትዮጵያ አይቆጣሪም??

Reply
Frehiwot Frehiwot November 4, 2024 - 4:17 pm

😭😭

Reply

Leave a Comment