0
የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የሆነውን የሰው ልጅ በእናትነት እቅፏ ታቅፋ ዘወትር ስለልጆቿ ለምትማፀነው ፣ የህይወት ውሀ ምንጭ የሆነው ወንጌልን የሚወዱ ፍለጋ ሳይሰደዱ ፣ እናት ቤተክርስቲያን ለዘመናት የጠበቀቻቸውን ልጆቿን ሳታጣ ከአስራታችን ፣ ከዕለት ቁርሳችን በመስጠት የሐዋርያት መሰብሰቢያ የጻድቃን ከተማ የሆነችውን ቅድስት ቤተክርስቲያንን እንታደግ።
ድጋፍ ለማድረግ :-ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444
