0
ትናንት አንድ ተከታታያችን የሁለት ልጆች አባት የሚሰራበት ድርጅት ስራ በማቆሙ ስራ ከፈታ ወራቶች እንደተቆጠሩ እና የቤት ኪራይ መክፈል እንዳቃተው ልጆቹን የትምህርት ክፍያ መክፈል እንዳልቻለ ለእለተ ጉርስ የሚሆን ገንዘብ እንዳጣ፣ ስራም ማግኘት እንዳልቻለ የሚያደርገው ሲያጣ ወደ ህዝብ መውጣቱን ፖስት አድርገን ነበር።
አሁን በ24 ሰዓት ውስጥ ለህዝቡ ምስጋና ለማቅረብ መጥቷል። የተወሰኑ ድርጅቶች ደውለውለት ስለ ስራ ለማውራት ቀጥሮ ይዟል። የገንዘብ ድጋፉንም አግኝቶ የቤት ኪራይ መክፈል ችሏል።
ሁሉም ነገር ለልጆቼ ነው ከልብ አመሰግናለሁ ብሏል 🙏

6 comments
አምላክ በችግራችሁ ይደረስላችሁ
ለኔም አበድሩኝ ሀገሬ ነዳጅ ስታወጣ የምከፍላቹ 🙏
fastoch እናንተም ክበሩልን ይሄን በጎ ስራ በinbox ሲላክላቹ እያረጋገጣቹ ለህዝብ አድርሱ ሳትንቁ በርቱልን🙏
ፈጣሪ ያስደስታቹ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣቹ
Social median ለመልካም መጠቅም ይሄ ነው ውጤቱ❤❤
Egzabher yemsegn des belognal