banner

ይህ በአዲስ አበባ ሳርቤት አከባቢ መድኃኒት መግዣ ለሌላቸው ሰዎች በሃልተን ፋርማሲ የተከፈለባቸው መድሃኒቶች ናቸው።

Via: እሌኒ ጌታቸው

10 comments

Ebenezer Asfaw November 8, 2024 - 4:13 pm

Those of you who did this may God bless you even more.

Reply
WU BA November 8, 2024 - 4:14 pm

ፀዴ ተግባር 👏👏

Reply
Alemu Desta November 8, 2024 - 4:15 pm

የኢትዮጵያዊነት ውሃ ልክ 🇪🇹😣

Reply
አቤል ቃየል November 8, 2024 - 4:15 pm

በስመአብ ከስንት ጊዜ በኋላ ሀገሬ ላይ ደስ የሚል ነገር አየሁ ግን የሚያናደው ገንዘብ እያለው የለኝም ብሎ የሚወስድ ሰው ይኖራል

Reply
Senty Negn November 8, 2024 - 4:16 pm

ዉይይ ደስ ሲል 🥰

Reply
Des Alegn November 8, 2024 - 4:17 pm

በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ብር ያላቸውና የፋርሚሲ ባለቤቶች ናቸው ለመነገድ የሚወስዱት። ለሃልተን ተቁዋም ግን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነወ!

Reply
Veronica Tekle November 8, 2024 - 4:17 pm

ይልመድብን

Reply
Kedir Mohm Med November 8, 2024 - 4:17 pm

የሚበረታታ ነው😍👏🙏

Reply
Michu Ahmed November 8, 2024 - 4:18 pm

Waaqni isiniif haa kennu🙏

Reply
Sisay Tilahun November 8, 2024 - 4:20 pm

የሚደንቅ ተግባር ሊበረታታ የሚገባ ተግባር !!!

Reply

Leave a Comment