banner

አስቸኳይ በጣም አስቸኳይ ይህን መልዕክት ሁላችሁም ገፃችሁ ላይ ሼር አድርጉ

📢📢📢
🙏 #ቪዛ ያለበት 3 ፖስፖርት #ጠፍቷል

🇺🇸 ወደ አሜሪካ ዛሬ በረራ ነበራቸው ግን ካልተገኘ መቅረታቸው ነው

1. የአባት ስም :- እሸቱ ኢሳያስ
2. የሚስት ስም :- ሜሮን ናጆ
3. የልጅ ስም :- ንፅሀፍቅር እሸቱ

ዛሬ ቅዳሜ ማታ ከቦሌ-ወደ አሜርካ ለሚኖራቸው በረራ ከዎላይታ ሶዶ ወደ አዲስ አበባ የተጓዙ ቤተሰብ
ዶክሜንታቸውን በአ/አ ከጎሮ አደባባይ ወደ ሰሚት ፊየል ቤት ሲሄዱ በተሳፈሩበት ታክሲ ውስጥ ረስተው ስለወረዱ

በምትችሉት መንገድ ሁሉ እንድትረዱና መልካምነታችሁን እንድታሳዪን በምታመልኩት ስም ተጠይቃችሗል።

ከቤተሰብ የደረሰ መልዕክት:: ሼር አድርጉ🙏

ስልክ_ቁጥር 0935497085
0945306045 የወረታ ከፋይ ነን

እባካችሁ ዛሬ በረራ ነበራቸው ግን ካልተገኘ
መቅረታቸው ነው::!!

Leave a Comment