0
#FastMereja I በሀገር ውስጥ ከቢኒ ዳና ጋር የኮሜዲ ስራዎችን በመስራት የሚታወቀው ታሪኩ ሸሌ በሀገረ አሜሪካ ኑሮውን ካደረገ አመታት ተቆጥሯል፣ ባሳለፍነው እሁድ በኒውዮርክ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን 40ኛ አመትን ምክንያት በማድረግ እንደማንኛውም ኮሜዲያን ተጋብዤ የኮሜዲ ስራዎቼን አቅሪቢያለሁ ብሏል።
ስራዎቼን አቅርቤ እስክወርድ አገልጋዮች እና ምዕመናን እንዲሁም አባቶች ለሰጣችሁኝ ክብር መድኃኒዓለም ይስጥልኝ ብሏል። ላደጋችሁልኝ እጅ በአፍ የሚያስጭን ክብር እና አቀባበል ክብረት ይስጥልኝ ሲል ታሪኩ ምስጋናውን አቅርበዋል።

10 comments
እንዴ ምንድነው😳
ቤተክርስትያን ዉስጥ በዚህ በአስከፊ ጊዜ ቀልድ ጉድ ነዉ ዘንድሮ
እንዴ እንዴ 😳😳
እንዴ 🤔
ቃለ ህይወት ያሰማልን ብለውሃል በልልን
ይሄ የሸሌ የልጅ ልጅ
ምን ይፈጠር
ያሳዝናል 😢😢
አንተ ምንም አላጠፋህም ፀባችን ከአቶ #ሸሌ ጋር ነዉ
እኔ ብቻ ነኝ ግራ የገባኝ ✍️🤔