አይዞን ፋውንዴሽን በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ሰለባ የሆኑትን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ ‘ከጦርነት ወደ ትምህርት’ የሚል ፕሮጀክት እንዳስጀመረ ይታወቃል ።
ሙሉ ዮኒፎርም ፣ ደብተር፣ እስክሪብቶ ፣ እርሳስ እና ሌሎች ለአንድ አመት አገልግሎት የሚውሉ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች በትግራይ፣ እና አፋር ለተመረጡ በጦርነቱ ለተጎዱ ትምህርት ቤቶች ባለፈው አመት በእናንተ እርዳታ ለማድረስ ተችሏል። በተጨማሪም በሰለጠኑ ባለሙያዎች የልብ ስብራት ማገገሚያ ስልጠና (trauma healing session) ለተማሪዎች ተሰጥቷል።
በተመሳሳይ ሁኔታ በ2017 በድጋሚ ወደ ትግራይ በመሄድ ከላይ የተጠቀሱትን እርዳታ በማድረግ በተጨማሪም በጦርነቱ ለተጎዳውን ት/ቤት በማደስ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ ጉዞ ጀምረናል።
አንድ ተማሪ በ1500 ብር ብቻ ስፖንሰር በማድረግ የዚህ በጐ አላማ ተሳታፊ ይሁኑ። ለሌሎችም ሼር ያድርጉ::
* Commercial Bank of Ethiopia
1000495567277 (Ayzon Foundation)
* Dashen Bank
0076658855011 (Ayzon Foundation)
* Birhan Bank
2500010133448 (Ayzon Foundation)
* Abyssinia Bank
151577733 (Ayzon Foundation)
* Awash Bank
0132081251701800 (Ayzon Foundation)
