banner

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በስኬት መጠናቀቁን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ

#FastMereja I ከአዲስ አበባ እና ከሀገራችን ከተለያዩ አካባቢዎች እንዲሁም የውጭ ሀገር ዜጎች የተሳተፉበት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በስኬት ተጠናቋል፡፡

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በቴክኖሎጂ በመታገዝ ከሌሎች የፀጥታና ደኅንነት አካላት ጋር ተቀናጅቶ የሩጫው ተሳታፊዎች ደኅንነት ተጠብቆ በሰላም እንዲጠናቀቅ የድርሻውን በሚገባ መወጣቱን አስታውቋል።




5 comments

Itear Sekelt Koyachew November 17, 2024 - 8:39 am

ስኬት አታስቀኝ ምን አሳካችሁ?

Reply
Asde Asde November 17, 2024 - 8:40 am

Eyemexu nw alitebalem ende 😂😂😂 woyis qoyachu nw yetebalew

Reply
Ephraim Berhanu Atomsa November 17, 2024 - 8:41 am

አእምሮአቸው ከጦርነት አልወጣም እንጂ ፖሊስ ይበቃ ነበር

Reply
ዮሀንስ ፍቅሬ November 17, 2024 - 8:42 am

ሲጀመር አዲስ አበባ ላይ ግፋ ቢል እየመጡ ነው ቢሉ ነው🤲

Reply
Xavi Catalan November 17, 2024 - 8:46 am

የምን ሰለማዊ ነው ቲሸርቴ ተነጥቄ ሳለ 😿

Reply

Leave a Comment