banner

ልጄ ሆይ ልብህን ስጠኝ ያለህ እግዚአብሔር ቸርነትህን ይጠብቃል!

ከአለም ርቀው ስለፍቅሩ ሲሉ በየበርሀው እና በየገዳማቱ ባዕታቸውን ቀልሰው ሌት ከቀን ለሚማፀኑልን ሰርክ የሚጸልዩ ስለ ዓለሙ ምልጃ የሚተጉ የሚያነቡ ገዳማውያን የልጆቻቸውን እጅ ናፍቀው ተጨነቁ ቢባል እግዜሩስ እንዴት ያየናል?!
ስለእኛ ለነፍሳችን በመድከም በመንፈሳዊ ህይወት መምህር የሚሆኑን የክርስቶስ እውነተኛ ሙሽሮች ገዳማውያን፣ ዛሬ ላይ ባለው ሰው ሰራሽም ሆነ ተፈጥሯዊ ነባራዊ ሁኔታዎች የሚቀመስ እፍኝ ቆሎም ጠፍቶ ረሀብ ጥማቱ በብርቱ እየተፈታተናቸው ለጾም ለጸሎት መቆም ተስኗቸው ከተፈጥሮ ጋር ግብ ግብን ይዘዋል።

እግዚአብሔርን የምትወዱ እርሱን ለመምሰል የምትተጉ ብጹዓን ጥቂት በመራራት የቸርነት እጃችሁን ለእነዚህ ገዳማውያን በመዘርጋት በረከተ እግዚአብሔርን ታገኙ ዘንድ እንጠይቃቹኋለን፡፡

ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም

ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391

ወይም

አቢሲኒያ ባንክ
141029444

የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

8 comments

Aman Uel DS November 23, 2024 - 1:28 pm

#JusticeforSalaalee

Reply
Arba Boru Guyo November 23, 2024 - 1:31 pm

#JusticeForSalale
#JusticeForHorroGuduru
#JusticeforOromoo❗️

Reply
Gemechu Oro King Leeqaa November 23, 2024 - 1:31 pm

Besumam blo sewu kemared yitebkachu

Reply
Jıŗōō Đw November 23, 2024 - 1:31 pm

#Justiceforsalale
#JusticeforHoroguduru
#JusticeforOromo

Reply
Dagmawi Haile Dires November 23, 2024 - 1:36 pm

ለሰጭው በሰፊው ይስጠው
የሰጭው ጌታ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ስጡኝ ያለ ለበረከት ነውና ያላችሁ ተራዱ የሌላችሁ በፀሎት በሀሳብ በጉልበት አስቡት 🙏❤
ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ይድረስላችሁ🙏❤

Reply
Hawasa Sidaama November 23, 2024 - 1:37 pm

” ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም።”

(የዮሐንስ ወንጌል 17:15)

Reply
Wude Wako November 23, 2024 - 1:37 pm

#JusticeforSalaalee
#JusticeforHorroguduruu
#JusticeforOromoo
#justiceforgujii

Reply
Melese Agaro November 23, 2024 - 1:40 pm

”መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
ሐዋርያት 4፥12

“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
ዮሐንስ 3፥16

Reply

Leave a Comment