0 #FastMereja I በአዲስ አበባ አራዳ ክ/ከተማ ደጃች ውቤ ሰፈር የተከሰተውን የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ለማዋል ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ የእሳት አደጋው በአካባቢው በሚገኝ የቻይና ጃንጉዜ ኮንስትራክሽን ሥራ ድርጅት ላይ ያጋጠመ መሆኑን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
10 comments
የልማት ዉጤት ነዉ በሉን መቸም አታፍሩም…🌴🤔
ሙሴያችን ከ27አመት ጨለማው ወደ ብርሃን እያሻገረን ነው ተመስገን 🙌
ቀጣይ ለልማት የሚነሱት 😁😁😁
በርቱ . . . ሁሉንም አቃጥሎ ለመጨረስ ትንሽ ነው የቀራቹ ።
አካባቢው ለምን ተፈልጎ ይሆን???
የዘመኑ ጩዌ
እሳት በማስነሳት 🤝ኮሪደር ልማት
ቦታው ለኮሪደር ልማት ተፈልጎ ነው ተወው።
ከሰፈራችንን ማስለቀቃቸው ሳያንሳቸው እሳት
² አዲስ አበባ ዘንድሮ አጫጭሳ እየቃመች ነው😁(የምን ሴራ)