banner

ይህ የኮንዶሚኒየም ህንፃ ፖስት ተደርጎ ህዝቡ ከሰጠው ኮሜንት በጥቂቱ

✏️ አፍለኛ ፎቅ 😁

✏️ በሙቅ ነው እንዴ ያጣበቁት 😁

✏️ በበረዶ ቢታሽ ይቀንሳል 😁

✏️ ደምብ ነዉ ሚመስለው😁

✏️ የኮባ ጠመንጃ ነው አደል 😁

10 comments

Abraham Abu November 25, 2024 - 4:32 pm

ደንብ ነው የሚመስለው 😁😁

Reply
Sultan Kebede November 25, 2024 - 4:33 pm

አፍለኛ የሚለው ….

Reply
Tiblets Wegu November 25, 2024 - 4:35 pm

ይሄማ ካርቶን አረንጓዴ ቀለም ተቀብቶ ነው

Reply
Teddy Demeke November 25, 2024 - 4:36 pm

የብልፅግና ወቅታዊ አቋም

Reply
Seyfu Wodajie November 25, 2024 - 4:37 pm

ልጀ በጭቃ የሚሰራው ይኸን ያስንቃል

Reply
Ibrahim Abdella November 25, 2024 - 4:38 pm

ደንብ ነው የሚመስለው 😁😁

Reply
Bereket Shiferaw November 25, 2024 - 4:42 pm

ምርቃት ነው

Reply
Bahtawi Seab November 25, 2024 - 4:42 pm

ለዚህ ወረኛ ህዝብ የቀበሌ በጭቃ የተሰራ ቤት ለሚኖር ምን ያንሰዋል

Reply
ተጫረ ከኤቢ November 25, 2024 - 4:42 pm

ፈጣሪ ይመስገን ከሰው አልፈው የወፊም መስራት ጀመሩ

Reply
Bm Yish November 25, 2024 - 4:43 pm

ጭንቅላታችንን ማን ቀምቶን ነው የነገሩንን ሁሉ የምንቀበለው እስኪ የነገሩንን ሰዎችእንዲህ ብለን እንጠይቅ

1ኛ -የት ነው ?
2ኛ -ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የት አካባቢ ?
3ኛ -የመንግስት ነው ? ወይስ የግለሰብ ?

Reply

Leave a Comment