0

የት ሊያከብሩ ሐሰቡ በዕለቱ ደርሶ መልስ
የንግስ ጉዞ ወደ ፃድቃኔ ማርያም
የምንናፍቃት እና በምኔ በደረሰች የምንላት የደጓ እናታችን የአለም አማላጅቅድስተ ቅዱሳን እመ አምላክ በገሀድ የምትገለጥበት የዘረያዕቆብ እመቤት ስውሯ ጽላት የጻድቃኔ ማርያም
ህዳር 21 በዓለ ንግስ ቅዳሜ ነው
ማህበራችን ማህበረ ጎደልያስ የደርሶ መልስ ጉዞዎችን አዘጋጅተናል ይደውሉ
ይመዝገቡ እና አብረን እንጓዝ እንባረክ
0947 15 15 15
መነሻ :- 1. መስቀል አደባባይ ቅ/እስጢፋኖስ ቤ/ክን ፊለፊት
** 2. መገናኛ ውሃ ታንከሩ ጋር
3. ጣፎ አደባባይ
በዕለቱ በ21 ደርሶ መልስ ተዘጋጅቷል