banner

ኢትዮጵያ የሰለም ሚኒስትሯን ቀየረች

#FastMereja I ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ መሐመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል።

10 comments

ሙሌ የወይኗ ልጅ November 29, 2024 - 10:36 am

ሰላም ለሌለበት አገር ሚኒስቴር መቀያየር ለውጥ አያመጣም !

Reply
Abebe Tamru November 29, 2024 - 10:37 am

አቶ ብናልፍ አንዱአለም ወዴት ሄዱ ?

Reply
Nejash Oli Habib November 29, 2024 - 10:38 am

ሠላም ሳይኖራት የሠላም ሚኒስተር ያላት ድንቅ ሀገር🙄

ቆይ ግን ዲሮ ይህ ሚኒስተር መስርያ ቤት ሳይኖረን ሰላም ነበርንኮ ነገሩ እንዴት ነው🙄??

Reply
Fasil Tarekegn November 29, 2024 - 10:39 am

ሰላም የቷ

Reply
ሰላም ጎንደሬዋ November 29, 2024 - 10:40 am

ሰላም ሳይኖር ሰላም ሚኒስተር🙃

Reply
Belete Gelacho November 29, 2024 - 10:45 am

ሰላማችን ኢ የ ሱ ስ ነው ::

Reply
Hana Zenebe November 29, 2024 - 10:47 am

ለ6 አመታት የሰላም ሚኒስትር ያላት ብቸኛ ሀገር ናት ላለፉት 6 አመታት በጦርነት ምትታመስ

Reply
Mewuded Haile November 29, 2024 - 10:48 am

ይገርማል!

ሰላም የሌለበት ሰላም ሚንስትር ስሾም ነው ሰላም የጠፋው ።

የኢትዮጵያ ህዝብ ሠላም የሚገኘው ብልፅግና ውሸት ስያቆምና ስለቅ ነው።

Reply
Ydngil Lij Nengi November 29, 2024 - 10:50 am

ጠቅላዩ ግን ብዙ ባለስልጣናት ቀያይረዋል እራሳቸውን መቸ ነው የሚቀይሩት ማለቴ የሚቀየሩት!

Reply
የቋራው ካሳ November 29, 2024 - 10:52 am

የሠላም ሚኒስትር የሚባል ጠፍቶ የወር ደመወዝ ክፍያው ለድሀው ቢረዳ ጥሩ ነው

Reply

Leave a Comment