0 #FastMereja I ከታህሳስ 01/2017 ዓ.ም ጀምሮ በመዲናዋ ተግባራዊ የሚደረግ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ታሪፍ አሁን እየተሰጠበት ካለው 10 ብር ወደ 20 ብር ማሻሻያ ተደርጓል።
10 comments
እንኳን ደስ አለን¡¡ማክሮ ኢኮኖሚው ሰርቷል!!
ኣነሰ ለዚ አንጨብጫቢ ህዝብ
ጨመረ ቀነሰ
በአንድ ጊዜ 100% ጭማሪ
የህዝቡን ኑሮ ምታሻሽሉት መቼ ነው
እንኳን ደስ አለን።
ኢኮኖሚያችን በፈጣን እያደገ ነው።:)
ጎበዝ አለባበሳችን አስተካክለን ብቻ ከቤት እንውጣ ከዛ Run Run….🙄
ኑሮ በጣም ቀንሳል አደል
አርቲፊሻል የዋጋ ጭማሪ ላይ መንግስት ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋል ተብሎ በመር ደረጃ ይታመናል ነገር ግን መንግስታዊ የዋጋ ጭማሪን የሚቆጣጠረው ማነው❓
ከዉጭ ሀገር የምገባው የኤሌክትሪክ ሀይል በሌትር ስንት ቢገባ ነዉ ጭማሪ የተደረገው?!