banner

ታላቁ ሩጫ በአርባምንጭ

ከህዳር 25-29/2017 የሚከበረው 19ኛው ብሔር ብሔረሰቦች ቀንን በማስመልከት ”አሻራችን ለስቴድየማችን” በሚል መርህ ቃል ሀገር አቀፍ ታላቁ ሩጫ ህዳር 25/2017 ዓ.ም በአርባምንጭ ከተማ ይካሄዳል።

ሩጫው ላይ ከ10ሺ የሚበልጥ ህዝብ የሚሳተፍ ሲሆን ገቢውም ለአርባምንጭ ስቴድየም ማሰሪያ የሚውል ይሆናል።

ሩጫው ላይ ታዋቂ አትሌቶች እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ይሳተፉበታል።

Leave a Comment