0 በምስሉ የምትለከተቱት የ12 ዓመት ታዳጊ ተማሪ አሜን እስክንድር ይባላል! በጀሞ 2 ህዳር 24/2017 ዓ/ም ከቀኑ 10ሰዓት እንደወጣ አልተመለሰም! ታዲጊው ከቤት ሲወጣ የስፖርት ማልያ የለበሰ ሲሆን ስለ ታዳጊ አሜን እስክንድር ያገኛቹ ወይም ያያቹ በዚህ ስልክ ቁጥር 0910149085/ዐ911193394 ደውላችሁ እንድታሳውቁት በትህትና የታዳጊው ወላጆች ይጠይቃችኃል። መልዕክቱን ለሌሎች በማካፈል ይተባበሩን።
2 comments
እግዚአብሔር በሰላም ይመልሰው
እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏