0 ”ቤተክርስቲያንን አንተውም” 10ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊ የኪነ ጥበብ መርሐግብር በሰዓሊተ ምሕረት ቤተክርስቲያን እጅግ ባማረ እና በተሳካ ሁኔታ በድምቀት ተካሂዷል። ለዚህ መርሐግብር የደከማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ድካማችሁን የበረከት ያድርግላችሁ።