banner

እግዚአብሔር ይመስገን

”ቤተክርስቲያንን አንተውም”
10ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊ የኪነ ጥበብ መርሐግብር በሰዓሊተ ምሕረት ቤተክርስቲያን እጅግ ባማረ እና በተሳካ ሁኔታ በድምቀት ተካሂዷል።

ለዚህ መርሐግብር የደከማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ድካማችሁን የበረከት ያድርግላችሁ።




Leave a Comment