0
ከ25 ቢሊየን ብር በላይ በማጭበርበር የግብር ታክስ ጉዳት ያደረሰው በረከት አለኸኝ በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በ3 ሚሊየን 8 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ ተቀጣ
ከ25 ቢሊየን ብር በላይ በማጭበርበር የግብር ታክስ ጉዳት ያደረሰው በረከት አለኸኝ በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በ3 ሚሊየን 8 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ወስኖበታል።
በረከት አለኸኝ የተባለው ግለሰብ ሐሰተኛ የሽያጭ ደረሰኝ በማዘጋጀት ከ30 ቢሊዮን ብር በላይ በመሸጥ በከፍተኛ የማጭበረበር ወንጀል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር ውሎ ምርመራ እየታጣረበት እንደሚገኝ ተዘግቦ ነበር።

5 comments
የወንዶች ጉዳይ እሚኮራበት ምርጥ አባል #ጀግና 😊✍️
ቤተሠቦቹ ዘና በለው ይኖራሉ
ኢትዮጵያ አላት ይሄ ሁሉ ብር
ንቁ ወጣት ይመቸው👏
ዘና ብሎ ያዋጣዋል😁