banner

የህግ ባለሙያው አቶ ጌታቸው ዓለሙ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

ጌታቸው ዓለሙ በፌዴራል በማናቸውም ፍ/ቤት ጠበቃ ና የሕግ አማካሪ በመሆን እያገለገሉ የሚገኙ የፌዴራል ጠበቆች ማህበር አባል የነበሩ መሆናቸው ይታወቃል ።

ባደረባቸው ህመም የህክምና ክትትል ስር ቆይተው እሁድ ታህሳስ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።

የአንጋፋው የህግ ባለሙያ ጌታቸው ዓለሙ የቀብር ሥነ-ስርአት ዛሬ ሰኞ ታህሳስ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ፣ አዲሱ ገበያ፣ ደብረሲና እግዚአብሔር አብ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል።

አቶ ጌታቸው ዓለሙ የጋዜጠኛ ሚልኪያስ ጌታቸው ወላጅ አባት ናቸው።



10 comments

እኔ ነኝ December 16, 2024 - 2:18 pm

ፀድቀዋል አልፀደቁም?

Reply
Abebe Finta December 16, 2024 - 2:24 pm

Rip

Reply
Gizachew Mesfen December 16, 2024 - 2:26 pm

Rip

Reply
Arat ayin Media አራት ዓይን December 16, 2024 - 2:31 pm

ጓደኛችን ጋዜጠኛ ሚኪያስ ጌታቸው ፈጣሪ ያፅናችሁ የአባታችንን ነፍስ ይማር

Reply
Ware Jelesika December 16, 2024 - 2:34 pm

Yigibaygn

Reply
Aynalem Massebo December 16, 2024 - 2:40 pm

ነፍስ ይማር

Reply
Yared Arega December 16, 2024 - 2:55 pm

ነፍስ ይማር

Reply
Buzneh Teshome December 16, 2024 - 3:09 pm

ነብስ ይማር።

Reply
Amare Bekele December 16, 2024 - 3:16 pm

ነፍስ ይማር

Reply
Adane Brike December 16, 2024 - 3:16 pm

Rip

Reply

Leave a Comment