0
#FastMereja I ሰሞኑን የኢሳት ቴሌቪዥን የዜና አንባቢ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቆሴ ወረዳ የተመለከተ ዜና ስታነብ ቆሴ የሚለውን ስም ለመጥራት ሲያስቸግራት ያለውን ቪዲዮ በቲክቶክ ገጿ ላይ በመለጠፍ የተለያዩ ትችቶችን ስታስተናግድ ነበር ኢሳት ቴሌቪዥን ይህን ተመልክቶ ዜና አንባቢዋን እና የተቆረጠውን ቪዲዮ አሳልፎ የሰጣትን ባልደረባ ከስራ ማገዱን ፋስት መረጃ ከጣቢያው ሰምቷል።
ቪዲዮውን በቴሌግራም ገፃችን ተመልከቱ
https://t.me/fastmereja
https://t.me/fastmereja
10 comments
😀😀😀🤔
ቲክቶክ ነው ኢሳት ያገዳት?
Tikikil Nw
ባልታዛር እንኳን መች ከስራ ታገደና ነው🤔
ለምን ቄሴ አትልም ማባረሩ ተገቢ ነው ?
ማነው ያገዳት ኢሳት ወይስ ቲክቶክ ???እናንተም ከፌስቡክ ብትታገዱ ጥሩ ነበር ምድረ ሙጀልያም ።
እንስቃለን ግን አንፈርድም
Hahahahaha,She is really nice to say sorry. Good for her,ESAT is already off the satellite.
ማሥጠንቀቂያ ቢሆን ጥሩ ነዉ ሠዉ አይደለች እንዴ ትሳሳታለች
She is not really a journalist!!